-
ምግብ ቤቶች ዋጋ ጨመሩ
Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
ሔኖክ ዓለማየሁ (ከኢትዮጵያ ሪቪው የተወሰደ) ከሴፕቴምበር 1/2010 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም እንዲቀንስ ከተደረገ ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ በምግቦች ላይ ከፍተኛ ጭማሪ መታየቱን ኒው ቢዝነስ ኢትዮጵያ የተሰኘው ጋዜጣ ሪፖርተሮቹን ጠቅሶ ዘገበ። በአንዳንድ የአዲስ አበባ ሆቴሎች የምግብ ዋጋ ጭማሪ መደረጉን የሚያሳዩ ወረቀቶች መለጠፋቸውን የዘገበው ጋዜጣው ጭማሪው ከ20 እስከ 25 ፐርሰንት መሆኑን ጠቁሟል። በትናንሽ ካፌዎች ሳይቀር የቡናና የሻይ ዋጋዎች ላይ ጭማሪ [...]
-
Detained Ethiopians in Japan Released
Ethiopia: A voice for the voiceless
SMNE We have just heard some very good news; the Japanese government has now released the last of the 17 known Ethiopian asylum-seekers being detained at Japanese Immigration Detention Centers in Japan—some of whom were being held for over two and a half years! In fact, one of the officials from the Japanese Minister of [...]
-
የብር ምንዛሪ መቀነስ የምግብ ዋጋ ንረት አስከተለ
Ethiopia: A voice for the voiceless
(ሔኖክ ዓለማየሁ)፦ ከሴፕቴምበር 1/2010 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም እንዲቀንስ ከተደረገ ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ በምግቦች ላይ ከፍተኛ ጭማሪ መታየቱን ኒው ቢዝነስ ኢትዮጵያ የተሰኘው ጋዜጣ ሪፖርተሮቹን ጠቅሶ ዘገበ። በአንዳንድ የአዲስ አበባ ሆቴሎች የምግብ ዋጋ ጭማሪ መደረጉን የሚያሳዩ ወረቀቶች መለጠፋቸውን የዘገበው ጋዜጣው ጭማሪው ከ20 እስከ 25 ፐርሰንት መሆኑን ጠቁሟል። በትናንሽ ካፌዎች ሳይቀር የቡናና የሻይ ዋጋዎች ላይ ጭማሪ [...]
- Awramba Times Issue # 131 EMF
-
ከብር መግዣ አቅም መውደቅ በኋላ ምግብ ቤቶች ዋጋ ጨመሩ
EMF
(ሔኖክ ዓለማየሁ)፦ ከሴፕቴምበር 1/2010 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም እንዲቀንስ ከተደረገ ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ በምግቦች ላይ ከፍተኛ ጭማሪ መታየቱን ኒው ቢዝነስ ኢትዮጵያ የተሰኘው ጋዜጣ ሪፖርተሮቹን ጠቅሶ ዘገበ።
-
ሕዝቡ በአንድነት ፓርቲ ላይ ያለዉን ቅሬታና ድጋፍ ገለጠ
Abugida Ethiopian American Amharic Web Page
አቡጊዳ - ነሐሴ 28 ቀን 2002 ከመቶ ሃምሳ በላይ የሚሆኑ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አደራጆች፣ የተዘጋጁ ቃለ መጠይቆችን በመዉሰድ፣ ከሕዝቡ አስተያየት ሲሰበስቡ ቆይተዉ፣ የሥራቸዉን ዉጤትና የሕዝቡን አስተያየት የያዘ ዘገባ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክር ቤት በቅርቡ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሕዝቡን ያላቀፈ ትግል የትም እንደማይደርሰ የገለጹት፣ ያነጋገርናቸዉ አንድ ከፍተኛ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል፣ «ሕዝቡ የሚለዉን መስማት አለብን። ከላይ [...]
- ክበበው ገዳ ቃለ-መጠይቅ!(ኢትዮ-ቲዩብ) Quatero News and Views
- ግጥም በያይነቱ (ዘውገ-ፋንታ) Quatero News and Views










